የግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ በወንጌል ስርጭት ፣ ደቀ መዛሙርትን በማፍራት፣ በቤተ ክርስቲያን ተከላና በመሪዎች እድገት ዙሪያ ከአብተ ክርስቲያናት እና መንፈሳዊ ድርጅቶች ጋር ተባብሮ ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ከዛብሎን አገልግሎት ጋር እና ከወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመተባበር አዲስ ዌቭ በሚል ስያሜ ከነሐሴ 2007ዓ/ም ጀምሮ ለአስራ ስምንት ወራት የሚዘልቅ ታላቅ የመንፈሳዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ በዝግጀት ላይ እንገኛለን። የዚህ ፕሮግራም አካል እና የመጅመሪያ ምዕራፍ የሆነውን ‘አድሰን’፣’ሙላን’፣’ላከን’ በሚል ትኩረት የተዘጋጀውን ልዩ የጸሎትና የወንጌል…